top of page

ታሪክ


ዜጋ ኤቨንት እና አድቮኬሲ ለትርፍ ያልተቋቋመ ነፃነታቸውን በሚሹ ኢትዮጵያውያን የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪዎች የተደራጀ ሀገር በቀል ማህበር ነው ።


የማህበራችን ስም መነሻ ፌሬ ሀሳቡ ከማህበረሰቡ ነው ። ዜጋ ማለት የኢትዮጵያ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን የተለምዶ ቅጽል ስም ነው ።ይህን ስም የምንጠቀመው እራሳችንን ለመግለጥ እና እራሳችንን የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ካልህኑ ማህበረሰቦች ለመለየት ነው ።እንደምናውቀው የተመሳሳይ ፃታ ፍቅር በኢትዮጵያ ህገ-ወጥ ነው ስለዚህ እራሳችንን ለመደበቅ እና ከአደጋ ለመዳን ዜጋ የተሰኘውን ስም እንጠቀማለ። በዚህ ምክንያት ነው የድርጅታችንን ስም ዜጋ ያልነው ምክንያቱም እኛ የቆምነው ለኢትዮጵያውያን የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪዎች ነው።


ኢትዮጵያ ውስጥ፣ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ መሆን  ህገወጥ ተደርጎ ይወሰዳል :: አድልዎ እና መገለል ተስፋፍቷል፣ እና ብዙ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ግለሰቦች ለራሳቸው እውነት በመሆናቸው ብቻ ስደት እና እንግልት ገጥሟቸዋል። እነዚህ አፋኝ ህጎች የፍርሃትና የድብቅ አከባቢን ፈጥረዋል።


እናም ጭቆና ያልተስማማን ግለሰቦች አንድ ላይ ሆነን"ZEGA EVENTS AND ADVOCACY" የሚል ድርጅት መሰረትን ተልእኳችን ለኢትዮጵያ ዜጋ ማህበረሰብ መብትና ደህንነት መታገል ነው።


የኢንተርኔትን ሃይል እና የሚሰጠውን ተደራሽነት በመገንዘብ ዜጋ ኤቨንትስ እና አድቮኬሲ ድረ-ገጽ አዘጋጅተዋል። ይህ ድህረ ገጽ የኢትዮጵያውያን የዜጋ ማህበረሰብ ትግሎች እና ምኞቶች ድምጽ ለመሆን መድረክ ሆኖ ያገለግላል።


ከ2006 አ.ም (2014 G.C) ጀምሮ የድብቅ ፓርቲዎችን በማዘጋጀት  እና ጠንካራ ማህበረሰብ በመገንባት የራሳችን ማህበረሰብ ላይ ጉልህ ሚና ስንጫወት ነበር ።


በመቀጠል እንደ ፌስቡክ ያሉ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን በመጠቀም የቅስቀሳ ፕሮግራም (ፓርቲዎችን) ከማዘጋጀት ባለፈ ሰርተናል። 


ስራችን በቂ ስላልሆነ ለመሰባሰብ እና ለመደራጀት አላማ አድርገን ለኢትዮጵያውያን የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪዎችን ድጋፍ የሚሹበት፣ እራሳቸውን የሚችሉበት ፣ ትግላቸውን ከተረዱት ጋር ለመገናኘት እና የዜጋው ማህበረሰቦችን ድምጽ ለማጉላት ነው።



የኢትዮጵያ የኤልጂቢቲኪው ማህበረሰብ ታሪክ እና የዜጋ ኤቨንትስ እና አድቮኬሲ ሲገለጥ፣ በዓለም ዙሪያ ተመሳሳይ ትግሎች ላጋጠማቸው ለሌሎች መነሳሳት ሆኖ ያገለግላል። አንድ ላይ ሆነን ሁሉንም ነገር እንደምንለውጥ ተስፉ እናረጋለን !!

Untitled

STORY 


Zega events and advocacy is a Nonprofit local community based organisation. organised by an Ethiopian LGBTQAI + community who desired there freedom.

Our name inspired by a nickname who use by ethiopian LGBTQAI+ community.

ZEGA means a Nickname of LGBTOA + Ethiopian community .We Use This name to discribe our self and protect our self from straight communities, As all we know Homosexuality is illegal in Ethiopia due to that we Used the Name called ZEGA to Hide our selves and to be safe. We are intersted on this name to Express our organisation because we stand for Ethiopian LGBTQAI+

In Ethiopia, being a member of the LGBTO+ community is illegal. Discrimination and marginalization is prevalent, and many LGBTQ+ individuals faced persecution and harassment simply for being true to themselves. These oppressive laws created an environment of fear and secrecy.

However, amidst the adversity, a group of passionate individuals came together and formed an organization called "ZEGA EVENTS AND ADVOCACY " our mission is to fight for the rights and well-being of the Ethiopian LGBTQ+(ZEGA) community.

Recognizing the power of the internet and the reach it offered, zega events and Advocacy developed a strategic plan to launch a website. This website would serve as a platform to be a voice of Ethiopian zega community struggles and aspirations

Zega events and advocacy starting from 2006 E.C ( 2014 G.C) by organising a queer parties and build a strong community.

Next, we worked beyond organizing a queer programs ( parties) we start a advocacy program by Using a social media platforms like Facebook. We reached out our work is not enough and aimed to unite and be organised to make a safe space for Ethiopian LGBTQ+ individuals to seek support, find resources, connect with others who understood their struggles and amplify the voices of LGBTQA Ethiopian communities.

As the story of the Ethiopian LGBTQ+ community and zega events and Advocacy unfolds, it serves as an inspiration for others facing similar struggles around the world. We bleave together we change everything!

Untitled
More about Us / ስለኛ በኛ: Programs

BE ONE OF OUR MEMBER 

ETHIOPIA 🇪🇹

+254790 234 977

Subscribe Form

Thanks for submitting!

©2023 by Zega events and advocacy. Proudly created with Wix.com 

  • Facebook
  • YouTube
bottom of page