ወጣት ባህሩ ሸዋዬን በዚህ የታሪክ ወር ልናነሳው እንፈልጋለን !
- Zega events And advocacy
- Feb 3, 2024
- 1 min read
ባህሩ የኢትዮጵያን የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪዎች የመብት ተማጋች ሲሆን ብዙ ስራዎችን በመሀበሩ House of Guramayle በኩል ሰርታል !
ከ2016 ጀምሮ የማህብረሰቡ አባል ሲሆን እራሱን ከተቀበለ በህዋላ ነፃነት ፍለጋ እና የተስሻለ ህወትን ለመኖር በዩናይትድ ኪንግደም ጥገኝነት ለመጠየቅ የትውልድ ሀገሩ ከኢትዮጵያ ተሰዷል።
ባህሩ በዩናይትድ ኪንግደም ከገባ በህዋላ ሀገሩ ላይ ላሉ እንደሱ አይነት የፆታ ዝንባሌ ላላቸው ኢትዮጵያውያን የደህነት ጉዳይ ስለሚያሳስበው ከጉዋደኞቹ ጋር በመሆን እራሱን ግልፅ በማድረግ ስለ ሰብአዊ መብት እየተማገተ ይገኛል ::
እናም ባህሩ ሲናገር ኢትዮጵያ በጠንካራ መግባባት ላይ የተመሰረተ ሃይማኖታዊ አገር ነች፣ እና ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች የማይመች ሀገር ነው ይላል:: የተመሳሳይ ፆታ የፍቅር ዝንባሌ በጣም የተከለከለ ነው እናም እኔ የበኩሌን አስተዋፅኦ አረጋለሁ በማለት ያምናል ::

Comments