ሀንጋሪ ምንም አይነት ስደተኛ እና የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎችን እንደማትቀበል ገለፀች ::
- Zega events And advocacy
- Jan 24, 2024
- 1 min read
" ለገንዘብ ተብሎ በግብረሰዶማውያን እና በስደተኞች ጥገኝነት ጥየቃ (asylum) ጉዳይ ሀገሪቱ ያላት ፖሊሲ አይቀየርም " - ሀንጋሪ
በመጪው ሰኔ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ ይደረጋል ተብሎ እቅድ ተይዟል።
ከምርጫው ጋር ተያይዞ ስለ ግብረሰዶማውያን እና ስለስደተኞች እንዲሁም ስለሌሎች ጉዳዮች የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ከአንድ የሀገር ውስጥ ሬድዮ ጣቢያ ጋር ቃለምልልስ አድርገው ነበር።
በዚህም ወቅት ፤ ብዙ የአውሮፓ ፖለቲከኞች ይህንን ወቅት እንደምንም ብለው መትረፍ ይፈልጋሉ ብለዋል።

#ዜጋ ኤቨንትስ እና አድቮኬሲ
Comments